Handover program

ECD has successfully completed its construction works (Toilet, Library and Play field) across three partner schools. All constructions are inaugurated and handed over to concerned woreda education offices and schools
የጥያቄና መልስ ውድድር በአጋር ት/ቤቶች የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል ተካሄደ

የጥያቄና መልስ ውድድር በአጋር ት/ቤቶች የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል ተካሄደ

ውድድሩ በሁለቱም ክፍለ ከተሞች ላይ የተካሄደ ሲሆን በየካ ክፍለ ከተማ በሚገኙ አራት ትምህርት ቤቶች በአባዶ ትምህርት ቤት ላይ እንዲሁም በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በሚገኙ አራት ትምህርት ቤቶች መካከል በፊታውራሪ ሀብተ